የማርያም ማዕድ ማኅበር
የአገልግሎት ዓይነቶች

አገልግሎቶቻችን የአገልግሎት ተጠቃሚዎች ማኅበራችን ድጋፍ ለሚፈልጉ ወንድሞች እና እህቶች ሁሉ አገልግሎቱን ያለምንም አድልዎና ልዩነት ያደርሳል። ይሁን እንጂ ካለበት የአቅም ውስንነት ጋር በተያያዘ በተለይ ለአእምሮ ህሙማን፣ ለአካል ጉዳተኞች፣ ለአረጋውያን ፣ እንዲሁም ለአቅመ ደካማ የገዳም አባቶችና እናቶች ቅድሚያ እየሰጠ ይገኛል። የምርት አገልግሎት ማኅበራችን በእረጅም ጊዜ ዕቅድ የምግብ ማቀነባበሪያ፣ የግንባታ፣ የአልባሳትና መጫሚያ ፣ የሕክምና ግብዓት የማረሚያ ቤት ስራ ፈጠራ ላይ የሚሰሩ ድርጅቶችን ለማቋቋም ያለውን ዓላማ እውን ለማድረግ በአሁኑ ወቅት የምግብ ማቀነባበሪያ እና የግንባታ እና ኤንጂነሪንግ ድርጅቶቹን ለማቋቋም የቅድመ ጥናቶችን እያደረገ ይገኛል።

የማርያም ማዕድ ማኅበር
የአገልግሎት ዓይነቶች

አባላነት

Membership

መደበኛ አባላት

‹‹መደበኛ አባላት›› የሚባሉት የማኅበሩን ራዕይ መቀበላቸውን መሰረት አድርገው ማኅበሩን የሚቀላቀሉ ግለሰቦች ናቸው። የማኅበሩ መደበኛ አባላት በሁለት ክፍል ተከፍለው የተደራጁ ሲሆኑ እነዚህም በፈቃዳቸው

የበጎ ፈቃደኛ አባላት

‹‹የበጎ ፈቃደኛ አባላት›› የሚባሉት የማኅበሩን ራዕይ መቀበላቸውን መሰረት አድርገው ማኅበሩን የሚቀላቀሉ እድሜአቸው ከ 12 ዓመት በላይ የሆኑ ግለሰቦች ሲሆኑ ማኅበሩን በገንዘብ፣ በቁሳቁስ፣

የድርጅት አባላት

‹‹የድርጅት አባላት›› የሚባሉት የማኅበሩን ራዕይ መቀበላቸውን መሰረት አድርገው ለማኅበሩ የገንዘብ፣ የመስሪያ ቦታ፣ የቁሳቁስ፣ የጉልበት፣ የቴክኒክ እና ሙያ ድጋፍ የሚያደርጉ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች፣

Scroll to Top