"እውነት እላችኋለሁ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት።”

Previous slide
Next slide

ስለ

የማርያም ማዕድ ማኅበር

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus leo.Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus leo.

አባላነት

Membership

መደበኛ አባላት

‹‹መደበኛ አባላት›› የሚባሉት የማኅበሩን ራዕይ
መቀበላቸውን መሰረት አድርገው ማኅበሩን የሚቀላቀሉ
ግለሰቦች ናቸው። የማኅበሩ መደበኛ አባላት በሁለት
ክፍል ተከፍለው የተደራጁ ሲሆኑ እነዚህም በፈቃዳቸው

የበጎ ፈቃደኛ አባላት

‹‹የበጎ ፈቃደኛ አባላት›› የሚባሉት የማኅበሩን ራዕይ
መቀበላቸውን መሰረት አድርገው ማኅበሩን የሚቀላቀሉ
እድሜአቸው ከ 12 ዓመት በላይ የሆኑ ግለሰቦች ሲሆኑ
ማኅበሩን በገንዘብ፣ በቁሳቁስ፣ በጉልበት፣ በቴክኒክ እና

የድርጅት አባላት

‹‹የድርጅት አባላት›› የሚባሉት የማኅበሩን ራዕይ
መቀበላቸውን መሰረት አድርገው ለማኅበሩ የገንዘብ፣
የመስሪያ ቦታ፣ የቁሳቁስ፣ የጉልበት፣ የቴክኒክ እና ሙያ
ድጋፍ የሚያደርጉ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች፣

ስለ የማርያም ማዕድ ማኅበር

የማኅበሩ ግብ ሰዎች የማኅበሩ አባላት በመሆን መጽሐፍ ቅዱስ
‹‹ከመቀበል ይልቅ መስጠት የበለጠ ደስታ ያስገኛል››
(የሐዋ 20፡35)

Scroll to Top